Places

Places To visit

 ወደ ይርጋለም ሲገቡ እንግዳነቶን ይረሳሉ። የገዛ ቤቶ እንደገቡ ሰላም ይሰማዎታል። በየደረሱበት ሁሉ ዳኤቡሹ በሚል ልባዊ ሰላምታ ይታቀፋሉ። ንፁሕ፣ የዋህ የመንፈስ ፈገግታ ይመገባሉ ። ታዲያ ይርጋለም ለመክረም ሰዉ መሆኖ ብቻ በቂ ነዉ !!! 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *